ጫጩት ማሳደግ
በኅብረት ሥራ ማኅበር
መግቢያ
የዶሮ ዕርባታ ሥራን ለማከናወን ወደ ልማቱ የሚገቡ አርቢዎች ማወቅ ያለባቸው ከጫጩት በመነሳት ርባታውን ማከናወን እንደሚቻል ሲሆን ለዚህም መሠረታዊ የሆነውን የጫጩት አስተዳደግ ዘዴ በመከተል ለቄብ ማድረስ እንደሚቻል ግንዛቤው ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ይህ የአዋጭነት ጥናት ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎች፣
የፋይናንስ ዕጥረት፣
የዶሮ ዕርባታ ለማካሄድ ከጫጩት ለሚጀምሩ ሰዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች መግዣ፣ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መኖ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ ለመግዛት ከአርቢዎች አቅም በላይ ሊሆን ስለሚችል የፋይናንስ ዕጥረት ሊገጥማቸው ይችላል፡፡
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
በአሁኑ ወቅት ካለው ወላድ እናት ዶሮዎች /parent stock/ ዕጥረት የተነሳ ጥራታቸውን የጠበቁ የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ውስን መሆኑና በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መምጣቱ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ አርቢዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
- የመኖ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታን ለማካሄድ የመኖ አቅርቦት በቂና ጥራቱን የጠበቀ መሆን የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያሉት የመኖ አቅራቢ ድርጅቶችም አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ደብረ ዘይት ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናችው፡፡
1.4 የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ለጫጩቶች እንክብካቤ ለማድረግ በቂ ዕውቀት ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የመብራት አጠቃቀም አለማወቅ፣
- የማሞቂያ አጠቃቀም አለማወቅ
- የጫጩት ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ
- የበሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣
- የጫጩቶችን ጉዝጓዝ በየጊዜው አለማገላበጥ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣
2. መፍትሄዎች፣
2.1- የፋይናንስ አቅርቦት ፣
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያጋጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ብድር የማቅርብ አገልግሎት ይሰጣል የሚል ታሳቢ ተወስዷል፡፡
2.2- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
አሁን እየታየ ያለው የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መወሰድ ካለባቸው ርምጃዎች ውስጥ ጥራታቸውን የጠበቁ የዘር ዶሮዎችን የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችንና የአስተዳደሩን የዶሮ ማባዣ ማዕከል ማበረታታትና በቅርበት ተከታትሎ ድጋፍ ማድረግ አንዱ ነው፡፡
2.3- የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ፣
በጫጩት አመጋገብ፣ ውሃ አሰጣጥ፣ በማሞቂያ አጠቃቀም፤ በመብራት አጠቃቀም፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት፣ ወዘተ… የመሳሰሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. አደረጃጀት፣
አንድን ሥራ ለመስራት መጀመሪያ ተደራጅቶ ህጋዊ ሰውነት ማግኘት ጠቀሜታ አለው፡፡ ሕጋዊ ውሎችን፣ ብድሮችን፣ ግዢዎችንና ሽያጮቸን ለማከናወን ከመርዳቱም በላይ ከመንግሥትና ሌሎች መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተለያዩ ድጋፎችንና እገዛዎችን ከማግኘት አኳያ ጠቀሜታ ስላለው ተደራጅቶ መስራት ወሳኝ ነው፡፡ ተደራጅቶ መስራት ሲባልም በግል፣ በንግድ ማህበርና በህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ይህ ወደሥራው በሚሰማሩ ሰዎች የሚወሰን ነው፡፡ በዚህም መሠረት አንቀሳቃሾቹ በሚፈልጉት የአደረጃጀት ዓይነት ለመደራጀት እንዲችሉ ለእያንዳንዱ አደረጃጀት የተቀመጡትን መስፈርቶች /ቅደመ ሁኔታዎች/ መግለጽና ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህ የዶሮ ርባታ ልማት ሥራ በ10 ሰዎች ቢከናወን ይበልጥ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ተደርጎ የተደራጀ ሲሆን የህጋዊ አገልግሎቱ የሚሰጠው በአካባቢው በሚገኘው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ወይም የህብረት ሥራ ማደራጃና ማስፋፊያ ጽ/ቤት ሊሆን ይችላል፡፡
4. የመሥሪያ ቦታ፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች ለመንከባከብ የሚያስፈልግ መጠለያ ቀደም ሲሉ በተገነቡት ወይም ወደፊት በሚሰሩት መጠለያዎች ወስጥ ይከናወናል፡፡
5.ቁሳቁሶችና የእጅ መሠሪያዎች፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች በመንከባከብ ለማሳደግ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ኢንፍራ ሬድ አምፖል፣ ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ፤ መዘፍዘፊያ፤ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተማዋ ውስጥ ባሉ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
6. የጫጩት መኖ፣
ስራውን ለመጀመር በህብረት ስራ ለሚደራጁ 2000 ጫጩቶች ያስፈልጋሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን ጫጩቶች ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት የተሻሻሉ ዶሮዎች ዝርያ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ካሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፤ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስ መኖ አምራች ድርጅቶች እንዲቋቋሙ ቢበረታቱ ችግሩ ሊቀረፍ ይችላል፡፡
7. መነሻ ካፒታል፣
በማኅበር ተደራጅተው ርባታውን ለሚያከናውኑ የ1 ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶችን፣ የጫጩት መኖ፣ የተለያዩ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የእጅ መሣሪያዎች መግዣና ለሥራ ማስኬጃ በጠቅላላው ብር 171,494.00 ያስፈልጋል፡፡
8. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የጫጩት ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የጫጩት መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የጫጩት ሙቀት አጠባበቅ፣ ሃይጂን አጠገባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
9. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የቄብ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን በጫጩት ደረጃ ተንከባክበው በቄብ ደረጃ ተረክበው በማሳደግ ለምርት ለማብቃት ለሚፈልጉ አርቢዎች ማስረከብ ተመራጭ ዘዴ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ስለዚህ እነዚህን ሁለት አርቢዎች ማስተሳሰር ተገቢ ስለሆነ አርቢዎች በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን በማዘጋጀት ኤግዚቢሽን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በመጠቀም ምርቶቻቸውን እንዲያስተዋውቅና ገበያ እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ ነው::
የወጪና ገቢ ስሌት፣
ሠንጠረዥ 1 ቋሚ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ኢንፍራ ሬድ አምፖል | ቁጥር | 12 | 450 | 5,400 | |
2 | ብሩደር | “ | 4 | 2500 | 10,000 | |
3 | ግርዶሽ | “ | 20 | 60 | 1,200 | ከካርቶን |
4 | መመገቢያ | “ | 20 | 265 | 5,300 | 7 ኪሎ የሚይዝ ክብ |
5 | መጠጫ | “ | 20 | 130 | 2,600 | ባለ 5 ሊትር ክብ |
6 | አካፋ | “ | 2 | 100 | 200 | |
7 | ሬክ | “ | 2 | 120 | 240 | |
ድምር | 24,940 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የአንድ ቀን ጫጩቶች | ቁጥር | 2000 | 21 | 42,000 | |
2 | የተመጣጠነ የጫጩት መኖ | ኩ/ል | 48 | 950 | 45,600 | |
3 | የተመጣጠነ የቄቦች መኖ | “ | 46 | 800 | 36,800 | |
4 | ለክትባት፤ መድሃኒቶችና ዲስኢንፌክታንት | 3,500 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 10 | 40 | 400 | |
ድምር | 128,300 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | በቁጥር | 2 | 80 | 160 | |
2 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 2 | 45 | 90 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 11 | 120 | 1,320 | |
4 | ቱታ | ቁጥር | 11 | 280 | 3,080 | |
5 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 3 | 150 | 450 | |
ድምር | 5,100 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ (depreciation cost)
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃዎች | 24940 | 5 | 4988 | |
ድምር | 4,988 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | ወጪ ጠቅላላ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 24,940 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ | 128,300 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 5,100 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 4,988 | |
ድምር | 163,328 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 8,166 | ||
ጠቅላላ ድምር | 171,494 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /የብድር ድርሻ/ | 137,195 | ||
የማኅበሩ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 34,299 | ||
የብድር ወለድ 11% | 1,5091 |
ሠንጠረዥ 6 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ገቢ | ምርመራ |
1 | የቄብ ዶሮ ሽያጭ | ቁጥር | 1900 | 120 | 228000 | |
2 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 120 | 50 | 6000 | |
ድምር | 234,000 |
ማጠቃለያ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 234,000.00
ጠቅላላ ወጪ – ብር 171,494.00
የተጣራ ትርፍ /ገቢ/ – 62,506.00
ማሳሰቢያ፣
- ይህ የተጣራ ገቢ የሚገኘው በአንድ ዙር የጫጩት ማሳደግ ሥራ ሲሆን እንደየማኅበሩ ጥንካሬ በዓመት ከ2-3 ዙር ማካሄድና ገቢንም የዚያኑ ያህል ማሳደግ ይቻላ፣
- በወጭና ገቢ ስሌቱ ላይ ታክስ አልተካተተም፡፡
- ሼድ /መጠለያ/ ወጪ ስሌት ውስጥ አልተካተተም
ታሳቢዎች፣
- የሞት መጠን 5% ታሳቢ ተወስዷል፤ ስለሆነም 2000 * 5% = 1900 ቄቦች ይገኛሉ፣
- የአንድ ቄብ ዶሮ የመሸጫ ዋጋ ብር 120.00 ይሆናል፣
- 120 ኩ/ል የዶሮ ኩስ ይገኛል ተብሎ ይገመታል ፡- የአንድ ኩ/ል ኩስ የመሸጫ ዋጋ ብር 50.00 ነው፡፡
የጫጩት ማሳደግ
በግለሰብ
መግቢያ
የዶሮ ዕርባታ ሥራን ለማከናወን ወደ ልማቱ ለሚገቡ አርቢዎች ከየት መነሳት እንዳለባቸው ለሚጠይቁ ከሚመከረው አንዱ ከጫጩት በመነሳት ርባታውን ማከናወን እንደሚቻል ሲሆን ለዚህም መሠረታዊ የሆነውን የጫጩት አስተዳደግ ዘዴ በመከተል ለቄብ ማድረስ እንደሚቻል ግንዛቤው ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ይህ ፓኬጅ ተዘግጅቶ ቀርቧል፡፡
- ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎች
- የፋይናንስ ዕጥረት፣
የዶሮ ዕርባታ ለማካሄድ ከጫጩት ለሚጀምሩ ሰዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች መግዣ፤ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ማሞቂያ፤ ግርዶሽ፤ መኖ መመገቢያ፤ ውሃ መጠጫ ለመግዛት ከአርቢዎች አቅም በላይ ሊሆን ስለሚችል የፋይናንስ ዕጥረት ሊገጥማቸው ይችላል፡፡
- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
በአሁኑ ወቅት ካለው ወላድ እናት ዶሮዎች /parent stock/ ዕጥረት የተነሳ ጥራቱን የጠበቀ የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ውስን በመሆኑና በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ አርቢዎችን የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
- የመኖ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታን ለማካሄድ በቂና ጥራቱን የጠበቀ መሆን የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያሉት የመኖ አቅራቢ ድርጅቶችም አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ደብረ ዘይት ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ደብረ ዘይት አለማ ሲሆን ሁሉም የግል ድረጅቶች ናችው፡፡
1.4 የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ለጫጩቶች እንክብካቤ ለማድረግ በቂ እውቀት ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የእውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የመብራት አጠቃቀም አለማወቅ፣
- የማሞቂያ አጠቃቀም አለማወቅ
- የጫጩት ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ
- የበሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣
- የጫጩቶችን ጉዝጓዝ በየጊዜው አለማገላበጥ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣
2. መፍትሄዎች፣
2.1- የፋይናንስ አቅርቦት
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያጋጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ በከተሞች የሚገኙ አነስተኛ የብድር አቅራቢ ተቋማት በማስተባበር ተገቢው ብድር ሊቀርብላቸው ይገባል፡፡
2.2- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
አሁን እየታየ ያለው የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ ያለው ብቸኛ አማራጭ ጥራታቸውን ጠብቀው የሚቀርቡትን የግል ድርጅቶች ሆነ የመንግስት የዶሮ ማባዣ ማዕከላትን ማበረታታትና በቅርበት ተከታትሎ ድጋፍ በማድረግ መርዳት ያስፈልጋል፡፡
2.2- የመኖ አቅርቦት ችግር መቅረፍ፣
የመኖ እጥረትና ጥራት መጓደል እየተከሰተ ያለው አቅራቢዎቹ ጥቂት በመሆናቸው ስለሆነ ሌሎችም እንዲቃቃሙ ማበረታታት ያስፈልጋል የእነዚህ ተቋማት የሚጎለብትበት መንገድ ማመቻችት ተገቢ ነው የአቅራቢዎች ቁጥር እየጨመረ ከሄደ በጥራትና በዋጋ ዙሪያ ያለው ችግር ሊቀረፍ ይችላል፡፡
2.3- የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ፣
በጫጩት አመጋገብ፣ ውሃ አሰጣጥ፣ በማሞቂያ አጠቃቀም፣ በመብራት አጠቃቀም፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት፣ ወዘተ… የመሳሰሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ሥልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. የመሥሪያ ቦታ፣
ተጠቃሚዎች ለጫጩቶች ማሳደጊያ የሚሆን ቦታና መጠለያ በሚሰጣቸው ፕላን መሠረት ያዘጋጃሉ፡፡
4. ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች በመንከባከብ ለማሳደግ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ኢንፍራ ሬድ አምፖል ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ፣ መዘፍዘፊያ፣ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተማዋ ውስጥ ባሉ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
6. የጫጩት መኖ፣
ሥራውን ለመጀመር በግል ለሚንቀሳቀሱ 500 ጫጩቶች ያስፈልጋሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን ጫጩቶች ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት የተሻሻሉ ዶሮዎች ዝርያ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ካሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፤ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስ መኖ አምራች ድርጅቶች እንዲቋቋሙ ቢበረታቱ ችግሩ ሊቀረፍ ይችላል፡፡
7. መነሻ ካፒታል፣
በግል ርባታውን ለሚያከናውኑ የ1ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶችን፣ የጫጩት መኖ፣ የተለያዩ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የእጅ መሣሪያዎች መግዣና ለሥራ ማስኬጃ በጠቅላላው ብር 50,829 ያስፈልጋል፡፡
8. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የጫጩት ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የጫጩት መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የጫጩት ሙቀት አጠባበቅ፣ ሃይጂን አጠገባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
9. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የቄብ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን በጫጩት ደረጃ ተንከባክበው በቄብ ደረጃ ተረክበው በማሳደግ ለምርት ለማብቃት ለሚፈልጉ አርቢዎች ማስረከብ ተመራጭ ዘዴ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ስለዚህ እነዚህን ሁለት አርቢዎች ማስተሳሰር ተገቢ ስለሆነ አርቢዎች በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን በማዘጋጀት ኤግዚቢዥንና ባዛር ወዘተ.. በመጠቀም ምርቶቻቸውን እንዲያስተዋውቅና ገበያ እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ ነው::
የወጪና ገቢ ስሌት፣
ሠንጠረዥ 1 ቋሚ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ /ብር/ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ኢንፍራ ሬድ አምፖል | ቁጥር | 3 | 450 | 1,350 | |
2 | ብሩደር | “ | 1 | 8500 | 8,500 | |
3 | ግርዶሽ | “ | 5 | 60 | 300 | ከካርቶን |
4 | መመገቢያ | “ | 5 | 265 | 1,325 | 7 ኪሎ የሚይዝ ክብ |
5 | መጠጫ | “ | 5 | 130 | 650 | ባለ 5 ሊትር ክብ |
6 | አካፋ | “ | 1 | 100 | 100 | |
7 | ሬክ | “ | 1 | 120 | 120 | |
ድምር | 12,345 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የሚገዙ ጫጩቶች | ቁጥር | 500 | 21 | 10,500 | |
2 | የተመጣጠነ የጫጩት መኖ | ኩ/ል | 12 | 950 | 11,400 | |
3 | የተመጣጠነ የቄቦች መኖ | “ | 12 | 800 | 9600 | |
4 | ለክትባት፤ መድሃኒቶችና ዲስኢንፌክታንት | 1000 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 3 | 40 | 120 | |
ድምር | 32,620 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | በቁጥር | 1 | 80 | 80 | |
2 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 1 | 45 | 45 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 1 | 120 | 120 | |
4 | ቱታ | ቁጥር | 1 | 280 | 280 | |
5 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 3 | 150 | 450 | |
ድምር | 975 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ (depreciation cost)
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃዎች | 12345 | 5 | 2469 | |
ድምር | 2,469 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | ወጪ ጠቅላላ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 12,345 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ | 32,620 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 975 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 2,469 | |
ድምር | 48,409 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 2420 | ||
ጠቅላላ ድምር | 50,829 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /የብድር ድርሻ/ | 40,663 | ||
የማኅበሩ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 10,166 | ||
የብድር ወለድ 11% | 4,473 |
ሠንጠረዥ 6 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ገቢ | ምርመራ |
1 | የቄብ ዶሮ ሽያጭ | ቁጥር | 475 | 120 | 57,000 | |
2 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 30 | 50 | 1,500 | |
ድምር | 58,500 |
ማጠቃለያ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 58,500.00
ጠቅላላ ወጪ – ብር 50,829.00
የተጣራ ትርፍ /ገቢ/ – 7,671.00
ማሳሰቢያ፣
- ይህ የተጣራ ገቢ የሚገኘው በአንድ ዙር የጫጩት ማሳደግ ሥራ ሲሆን እንደየማኅበሩ ጥንካሬ በዓመት ከ2-3 ዙር ማካሄድና ገቢንም የዚያኑ ያህል ማሳደግ ይቻላል፡፡
- በወጭና ገቢ ስሌቱ ላይ ታክስ አልተካተተም፡፡
ታሳቢዎች፣
- የሞት መጠን 5% ታሳቢ ተወስዷል፤ ስለሆነም 500 * 5% = 475 ቄቦች ይገኛሉ፣
- የአንድ ቄብ ዶሮ የመሸጫ ዋጋ ብር 120.00 ይሆናል፣
- 30 ኩ/ል የዶሮ ኩስ ይገኛል ተብሎ ይገመታል ፡- የአንድ ኩ/ል ኩስ የመሸጫ ዋጋ ብር 50.00 ነው፡፡
የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ርባታ
በኅብረት ሥራ ማኅበር
በዶሮ ርባታ የሚካተቱ የምርት ዓይነቶች ዶሮና ዕንቁላል ሲሆኑ ሥራው ጥንቃቄና የዕለት ከዕለት ክትትልን የሚጠይቅ መሆኑ ወደ እዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በሚገባ ሊገለጽላቸው ይገባል፡፡ ርባታው በገቢ መደጎሚያነትና በቋሚ መተዳደሪያነት ሊያገለግል የሚችል ነው፡፡ በዚህ የአዋጭነት ጥናት የተመለከተው ግን በቋሚ መተዳደሪያ ሥራ መልክ ነው፡፡
1. ማነቆዎችና መፍትሄዎች
1.1 ማነቆዎች
1.1.1 የቦታ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታ በጣም ጥንቃቄ የሚጠይቅና ምቹ የሆነ ቦታ ማለትም የዶሮዎች ቤት፣ የመኖ መጋዘን የታመሙ ዶሮዎች መለያ ቤት፣ መስሪያ ቤት፣ ወዘተ… የሚያስፈልግ ቢሆንም በቦታ አቅርቦት በኩል ችግር ሰላለበት ምርቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በማሳደር ላይ ነው፡፡
1.1.2 የፋይናንስ እጥረት፣
የዶሮ ርባታን ለማከናወን፣ በተለይም የዶሮዎች ቤትን ለመገንባት ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑና ይህም ከአንቀሳቃሾቹ አቅም በላይ ስለሚሆን ስራ ለመስራት የሚፈልጉ ሰዎች የፋይናንስ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡
1.1.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት፣
በአሁኑ ጊዜ የተሻሉ ዶሮዎችን ዝርያ እያመረቱ የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችም ሆነ የመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከላት አቅርቦት ውስን በመሆኑ በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
1.1.4 የመኖ አቅርቦት፣
ውጤታማ የዶሮ ርባታን ለማካሄድ በቂና ጥራቱን የጠበቀ መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት የዶሮ መኖ አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ያሉ የመኖ አቅራቢ ድርጅቶች አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፤ ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ የመኖ ማደራጃ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናቸው፡፡
1.1.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ዶሮን ለማርባት በቂ ዕውቀትና ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የመኖ አዘገጃጀት፣ አገዛዝና የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የዶሮዎች ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ፣
- የዶሮ በሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣ የበሽታ መከላከያ ሥራዎችን በአግባቡ አለመተግበር፣
- የታመሙ ዶሮዎችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያለማወቅ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣ ወዘተ… ናቸው፡፡
2. መፍትሄዎች
2.2.1 የቦታ አቅርቦት
በዶሮ ርባታ ለሚሰማሩ ሰዎች ምቹ የሆነ ቦታ በማቅረብ ስራቸውን እንዲያከናውኑ መርዳት ያስፈልጋል፡፡
2.2.2 የፋይናንስ አቅርቦት
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያገጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ በከተሞች የሚገኙ አነስተኛ የብድር አቅራቢ ተቋማት በማስተባበር ተገቢውን ብድር ሊቀርብላቸው ይገባል፡፡
2.2.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦች ችግር መቅረፍ፣
አሁን እየታየ ያለው የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የግል አቅራቢ ድርጅቶች ሆነ የመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከላት ማበረታታትና ድጋፍ መስጠት ያስፈልጋል ፡፡
2.2.4 የመኖ አቅርቦት ችግር መቅረፍ
የመኖ እጥረትና ጥራት መጓደል እየተከሰተ ያለው አቅራቢዎቹ ጥቂት በመሆናቸው ስለሆነ ሌሎችም እንዲቃቃሙ ማበረታታት ያስፈልጋል የእነዚህ ተቋማት የሚጎለብቱበት መንገድ ማመቻችት ተገቢ ነው የአቅራቢዎች ቁጥር እየጨመረ ከሄደ በጥራትና በዋጋ ዙሪያ ያለው ችግር ሊቀረፍ ይችላል፡፡
2.2.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ
በዶሮ አመጋገብ፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት ወዘተ…የመሳሰሉት ችግሮች ለመቅረፍ በዚህ ስራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. አደረጃጀት፣
አንድን ሥራ ለመስራት መጀመሪያ ተደራጅቶ ህጋዊ ሰውነት ማግኘት ጠቀሜታ አለው፡፡ ሕጋዊ ውሎችን፣ ብድሮችን፣ ግዥዎችንና ሽያጮቸን ለማከናወን ከመርዳቱም በላይ ከመንግሥትና ሌሎች መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተለያዩ ድጋፎችንና እገዛዎችን ከማግኘት አኳያ ጠቀሜታ ስላለው ተደራጅቶ መስራት ወሳኝ ነው፡፡ ተደራጅቶ መስራት ሲባልም በግል፣ በንግድ ማህበርና በህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ይህ ወደሥራው በሚሰማሩ ሰዎች የሚወሰን ነው፡፡ በዚህም መሠረት አንቀሳቃሾቹ በሚፈልጉት የአደረጃጀት ዓይነት ለመደራጀት እንዲችሉ ለእያንዳንዱ አደረጃጀት የተቀመጡትን መስፈርቶች /ቅደመ ሁኔታዎች/ መግለጽና ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህ የዶሮ ርባታ ልማት ሥራ በ10 ሰዎች ቢከናወን ይበልጥ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ተደርጎ የተደራጀ ሲሆን የህጋዊ አገልግሎቱ የሚሰጠው በአካባቢው በሚገኘው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ወይም የህብረት ሥራ ማደራጃና ማስፋፊያ ጽ/ቤት ሊሆን ይችላል፡፡
4. የመስሪያ ቦታ፣
ለዶሮ ርባታ የሚያስፈልግ ቦታ መጠን በግል ዕርባታውን ለሚያከናውኑ 200 ካ.ሜ በህብረት ስራ ማህበር ለሚደራጁ 500 ካ.ሜ ያስፈልጋል፤ ነገር ግን አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ሸዶችን በማስተካከል ጥቅም ላይ እንዲውሉ ይደረጋል፡፡
5. ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች፣
የዶሮ እርባታ ስራን ለማከናወን ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ መመገቢያ፣ መጠጫ፣ እንቁላል መሰብሰቢያ፤ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተሞች በሚገኙ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
6. የሚረቡ ዶሮዎች መኖ፣
ሥራውን ለመጀመር በኅብረት ሥራ ለሚደራጁ 1000 የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ያስፈልጋሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን የተሻሻሉ የዕንቁላል ጣይ ቄብ ዶሮዎችን ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ካሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፤ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ የዶሮ ርባታ አስቀድሞ ትዕዛዝ በመስጠት ችግሩ የሚቀረፍበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስ መኖ አምራች ድርጅቶች እንዲቋቋሙ ቢበረታቱ ችግሩ በዘላቂነት ሊቀረፍ ይችላል፡፡
7. መነሻ ካፒታል፣
በህብረት ሥራ ማህበር ለሚደራጁ ለዶሮዎች ግዢ፣ ለመኖ፣ ለተለያዩ ቁሳቁሶችና የእጅ
መሣሪያዎች መግዣ ብር በአጠቃላይ ብር 332,569.00 ያስፈልጋል፡፡
8. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የዶሮ መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የሃይጂን አጠባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
8. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የዶሮ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን ምርቱን ለህብረተሰቡ ፍጆታ የሚውል ነው፡፡ የአንቀሳቃሾችን የገበያ ዕድል ለማስፋት በአካባቢው ወይም በአጎራባች ከተሞች ከሚገኙ ሆቴሎች ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት፣ ካፌቴሪያዎችና ኬክ ቤቶች፣ ወዘተ… ጋር ትስስር ለመፍጠር ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ አንቀሳቃሾቹ በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያየ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን፣ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በማዘጋጀት ምርቶቻቸውን ማስተዋወቅ ይጠበቅባቸዋል::
ሠንጠረዥ 1 ቋሚ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ ብር | ምርመራ | |
ያንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | |||||
1 | የመኖ መመገቢያ | ቁጥር | 32 | 265 | 8480 | |
2 | የውሃ መጠጫ | “ | 27 | 130 | 3510 | |
3 | ዕንቁላል መጣያ | “ | 12 | 650 | 7800 | ለ90 ዶሮ የሚሆን ከኮምቦልሳቶና ከምዲፍ የተሰራ |
4 | ዕንቁላል መሰብሰቢያ ቅርጫት | “ | 4 | 70 | 280 | |
5 | አካፋ | “ | 2 | 100 | 200 | |
6 | ሬክ | “ | 2 | 120 | 240 | |
7 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | “ | 2 | 80 | 160 | |
8 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 2 | 45 | 90 | |
ድምር | 20,760 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
1 | ቄብ ዶሮዎች | ቁጥር | 1320 | 120 | 158400 | |
2 | የተመጣጠነ የቄብ መኖ | ኩ/ል | 60 | 800 | 47520 | |
3 | የተመጣጠነ የዕንቁላል ጣይ መኖ | “ | 91 | 850 | 77350 | |
4 | መድሃኒቶችና ዴስኢንፌክታንት | 1500 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 10 | 40 | 400 | |
ድምር | 285,170 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ያንዱ ዋጋ | ወጪ /ብር/ | ምርመራ |
1 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 15 | 150 | 2250 | |
2 | ቱታ | ቁጥር | 11 | 280 | 3080 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 11 | 120 | 1320 | |
ድምር | 6,650 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ፣
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 20760 | 5 | 4152 | |
ድምር | 4,152 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | የወጪ ዝርዝር | ብር | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃዎች ወጪ | 20,760 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ | 285,170 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 6,650 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 4,152 | |
ድምር | 316,732 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 15,837 | ||
ጠቅላላ ድምር | 332,569 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /ብድር የሚወሰደው/ | 266,055 | ||
የማኅበሩ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 66,514 | ||
የብድር ወለድ /11%/ | 29,266 |
ሠንጠረዥ 5 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
1 | የዕንቁላል ሽያጭ | ቁጥር | 366,168 | 3.00 | 1,098,504 | |
2 | ምርት የጨረሱ ዶሮዎች ሽያጭ | ቁጥር | 1,188 | 120 | 142,560 | |
3 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 400 | 50 | 20,000 | |
ድምር | 1,261,064 |
የተጣራ ገቢ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 1,261,064.00
ወጪ – 332,569.00
የተጣራ ገቢ = 1,261,064-332,569.00
= ብር 928,495.00
ማሳሰቢያ፣
- ሼድ /መጠለያ/ ወጪ ስሌት ውስጥ አልተካተተም፣
- የአንድ ሼድ ስፋት 22 በ10 ሜትር ማለት 220 ካሬ ሜትር ነው፣
- በአንድ ካሬ ሜትር 6 ዶሮዎች ሂሣብ ነው፣
- 5% መጠባበቂያ የተያዘው በጀት ለአልተጠበቀ የዋጋ ጭማሪ፣ ለመኖ ጆንያ፣ ለዕንቁላል መያዣ ትሪና ለመሳሰሉት ወጪ ነው፣
- የአንድ ዕንቁላል ጣይ ዶሮ የዕለት መኖ ፍጆታ 115 ግራም ነው፣
- አንድ ክብ የመኖ መመገቢያ ለ50 ዶሮ ሂሳብ ነው፣
- የዕንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ የተያዘው ተጠቃሚዎች ከዕንቁል ሽያጭ ገቢ እስከያገኙ ለሁለት ወራት ብቻ ነው፣
- ለአበዳሪ ተቋም የሚከፈለው ወለድ የወጭውን 80% ነው፣ ቀሪው 20% ተጠቃሚዎች በቅድሚያ የሚዋጡት ይሆናል፣
- በአማካኝ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ዓመታዊ የሞት መጠን 5% ነው፣
- ከጠቅላላው የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ውስጥ 80% ያህሉ በየዕለቱ ዕንቁላል እንደሚጥሉ ታሳቢ ተደርጓል፣
የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ርባታ
በግለሰብ /በኬጅ/
በዶሮ ርባታ የሚካተቱ የምርት ዓይነቶች ዶሮና ዕንቁላል ሲሆኑ ሥራው ጥንቃቄና ዕለት ተዕለት ክትትልን የሚጠይቅ በመሆኑ ወደዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በሚገባ ሊገለጽላቸው ይገባል፡፡ ርባታው በገቢ መደጎሚያነትና በቋሚ መተዳደሪያነት ሊያገለግል የሚችል ነው፡፡ በዚህ ፓኬጅ የተመለከተው ግን በቋሚ መተዳደሪያ ሥራ መልክ ነው፡፡
1. ማነቆዎችና መፍትሄዎች፣
1.1 ማነቆዎች፣
1.1.1 የቦታ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታ በጣም ጥንቃቄ የሚጠይቅና ምቹ የሆነ ቦታ ማለትም የዶሮዎች ቤት፣ የመኖ መጋዘን የታመሙ ዶሮዎች መለያ ቤት፣ መስሪያ ቤት፣ ወዘተ… የሚያስፈልግ ቢሆንም በቦታ አቅርቦት በኩል ችግር ሰላለበት ምርቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በማሳደር ላይ ነው፡፡
1.1.2 የፋይናንስ እጥረት፣
የዶሮ ርባታን ለማከናወን፣ በተለይም የዶሮዎች ቤትን ለመገንባትና ዶሮዎች ለመግዛት ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑና ይህም ከአንቀሳቃሾቹ አቅም በላይ ስለሚሆን ስራ ለመስራት የሚፈልጉ ሰዎች የፋይናንስ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡
1.1.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት፣
በአሁኑ ጊዜ የተሻሉ ዶሮዎችን ዝርያ እያመረቱ የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችም ሆነ የመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከላት አቅርቦት ውስን በመሆኑ በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
1.1.4 የመኖ አቅርቦት ችግር፣
ውጤታማ የዶሮ ርባታን ለማካሄድ በቂና ጥራቱን የጠበቀ መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት የዶሮ መኖ አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ያሉ የመኖ አቅራቢ ድርጅቶች አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፤ ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃና የዶሮ ርባታ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናቸው፡፡
1.1.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ዶሮን ለማርባት በቂ ዕውቀትና ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የመኖ አዘገጃጀት፣ አገዛዝና የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የዶሮዎች ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ፣
- የዶሮ በሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣ የበሽታ መከላከያ ሥራዎችን በአግባቡ አለመተግበር፣
- የታመሙ ዶሮዎችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያለማወቅ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስን ያለመርጨት)፣ ወዘተ… ናቸው፡፡
2. መፍትሄዎች፣
2.2.1 የቦታ አቅርቦት፣
ካለው የቦታ ችግር አኳያ ተጠቃሚዎች እንደየሁኔታቸው ዶሮዎች ማርባት እንዲችሉ ታሳቢ የተደረገው በጠባብ ቦታ ላይ በኬጅ ልማቱን ያካሂዳሉ የሚል ነው‹፡፡
2.2.2 የፋይናንስ አቅርቦት፣
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያገጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ በከተሞች የሚገኙ አነስተኛ የብድር አቅራቢ ተቋማት በማስተባበር ተገቢውን ብድር ሊቀርብላቸው ይገባል፡፡
2.2.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦች ችግር መቅረፍ፣
አሁን እየታየ ያለው የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የግል አቅራቢ ድርጅቶች ሆነ የመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከላት ማበረታታትና ድጋፍ መስጠት ያስፈልጋል ፡፡
2.2.4 የመኖ አቅርቦት ችግር መቅረፍ፣
የመኖ እጥረትና ጥራት መጓደል እየተከሰተ ያለው አቅራቢዎቹ ጥቂት በመሆናቸው ስለሆነ ሌሎችም እንዲቃቃሙ ማበረታታት ያስፈልጋል የእነዚህ ተቋማት የሚጎለብቱበት መንገድ ማመቻችት ተገቢ ነው የአቅራቢዎች ቁጥር እየጨመረ ከሄደ በጥራትና በዋጋ ዙሪያ ያለው ችግር ሊቀረፍ ይችላል፡፡
2.2.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ፣
በዶሮ አመጋገብ፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት፣ ወዘተ…የመሳሰሉት ችግሮች ለመቅረፍ በዚህ ስራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. ቁሳቁሶች፣
የዶሮ እርባታ ስራን በኬጅ ለማከናወን የሚያስፈልጉ መገልገያ ዕቃዎች በጣም ውስን ናቸው፡፡ በዋናነት የዶሮ ኬጅ፣ መዘፍዘፊያና ባልዲ ናቸው፡፡
4. የሚረቡ ዶሮዎች መኖ፣
በዚህ ፓኬጅ የዶሮ ርባታን ሥራ ለመጀመርና ለማከናወን በ50 ዶሮዎች ይሰራል የሚል ግምት ተወስዷል፤ ዶሮዎቹንም ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ላሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፤ ቦራ መኖ ማደራጃና ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያሳፈልጋል፡፡
5. መነሻ ካፒታል፣
በግል በኬጅ የዶሮ ርባታን ለማከሄድ ለዶሮዎች ግዢ፣ ለኬጅ፣ ለመኖና አነስተኛ ቁሳቁሶች መግዣ ብር 20291ያስፈልጋል፡፡
6. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የዶሮ መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የሃይጂን አጠባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
7. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የዶሮ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን ምርቱን ለህብረተሰቡ ፍጆታ የሚውል ነው፡፡ የአንቀሳቃሾችን የገበያ እድል ለማስፋት በአካባቢው ወይም በአጎራባች ከተሞች ከሚገኙ ሆቴሎች ሬስቶራንት፣ ሱፐር ማርኬት፣ ካፌቴሪያዎችና ኬክ ቤቶች፣ ወዘተ…ጋር ትስስር ለመፍጠር ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ አንቀሳቃሾቹ በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያየ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን፣ ኤግዚቢዥን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በማዘጋጀት ምርቶቻቸውን ማስተዋወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ሠንጠረዥ 1 የቋሚ ዕቃዎች ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ ብር | ምርመራ | |
ያንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | |||||
1 | የዶሮ ኬጅ | ቁጥር | 1 | 3,750 | 3,750 | ባለ ጡጦ የውሃ መጠጫ |
ድምር | 3,750 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ምርመራ |
1 | ቄብ ዶሮዎች | ቁጥር | 50 | 120 | 6,000 | |
2 | የተመጣጠነ የቄብ መኖ | በኩ/ል | 3 | 800 | 2,400 | |
3 | የተመጣጠነ የዕንቁላል ጣይ መኖ | “ | 4 | 850 | 3,400 | |
4 | መድሃኒቶችና ዴስኢንፌክታንት | 500 | ||||
5 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | “ | 1 | 80 | 80 | |
6 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 1 | 45 | 45 | |
ድምር | 12,425 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ ብር | ምርመራ | |
ያንዱ ዋጋ | ጠ/ዋጋ | |||||
1 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 2 | 120 | 240 | |
2 | ቱታ | ቁጥር | 2 | 280 | 560 | |
3 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 15 | 150 | 2250 | |
ድምር | 3,050 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ፣
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 3,500 | 10 | 350 | |
ድምር | 350 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | የወጪ ዝርዝር | በብር | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃ | 3,500 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ (operational expense) | 12,425 | |
4 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 3,050 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 350 | |
ድምር | 19,325 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 966 | ||
ድምር | 20,291 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /ብድር የሚወሰደው/ | 16,233 | ||
የግለሰብ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 4,058 | ||
የብድር ወለድ /11%/ | 1,787 |
ሠንጠረዥ 5 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ጠ/ዋጋ | ምርመራ |
1 | የዕንቁላል ሽያጭ | ቁጥር | 14,600 | 3 | 43,800 | |
2 | ምርት የጨረሱ ዶሮዎች ሽያጭ | ቁጥር | 47 | 40 | 1,880 | |
ድምር | 45,680 |
የአንድ ዓመት የተጣራ ገቢ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 45,680
ወጪ – 20,291
የተጣራ ገቢ = 45,680.00-20,091.00
= ብር 25,389.00
ማሳሰቢያ፣
- 5% መጠባበቂያ የተያዘው በጀት ለአልተጠበቀ የዋጋ ጭማሪ፣ ለመኖ ጆንያ፣ ለዕንቁላል መያዣ ትሪና ለመሳሰሉት ወጪ ነው፣
- የአንድ ዕንቁላል ጣይ ዶሮ የዕለት መኖ ፍጆታ 115 ግራም ነው፣
- የዕንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ የተያዘው ተጠቃሚዎች ከዕንቁል ሽያጭ ገቢ እስከያገኙ ለሁለት ወራት ብቻ ነው፣
- ለአበዳሪ ተቋም የሚከፈለው ወለድ የወጪውን 80% ነው፣ ቀሪው 20% ተጠቃሚው በቅድሚያ የሚያዋጣው ይሆናል፣
- በአማካኝ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ዓመታዊ የሞት መጠን 5% ነው፣
- ከጠቅላላው የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ውስጥ 80% ያህሉ በየዕለቱ ዕንቁላል እንደሚጥሉ ታሳቢ ተደርጓል፣
የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ርባታ
በግለሰብ /በወለል/
በዶሮ ርባታ የሚካተቱ የምርት ዓይነቶች ዶሮና ዕንቁላል ሲሆኑ ሥራው ጥንቃቄና ዕለት ተዕለት ክትትልን የሚጠይቅ በመሆኑ ወደዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በሚገባ ሊገለጽላቸው ይገባል፡፡ ርባታው በገቢ መደጎሚያነትና በቋሚ መተዳደሪያነት ሊያገለግል የሚችል ነው፡፡ በዚህ ፓኬጅ የተመለከተው ግን በቋሚ መተዳደሪያ ሥራ መልክ ነው፡፡
1. ማነቆዎችና መፍትሄዎች፣
1.1 ማነቆዎች፣
1.1.1 የቦታ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታ በጣም ጥንቃቄ የሚጠይቅና ምቹ የሆነ ቦታ ማለትም የዶሮዎች ቤት፣ የመኖ መጋዘን የታመሙ ዶሮዎች መለያ ቤት፣ መስሪያ ቤት፣ ወዘተ… የሚያስፈልግ ቢሆንም በቦታ አቅርቦት በኩል ችግር ሰላለ ምርቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ በማሳደር ላይ ነው፡፡
1.1.2 የፋይናንስ ዕጥረት፣
የዶሮ ርባታን ለማከናወን፣ በተለይም የዶሮዎች ቤትን ለመገንባትና ዶሮዎች ለመግዛት ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ በመሆኑና ይህም ከአንቀሳቃሾቹ አቅም በላይ ስለሚሆን ሥራ ለመስራት የሚፈልጉ ሰዎች የፋይናንስ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡
1.1.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት፣
በአሁኑ ጊዜ የተሻሉ ዶሮዎችን ዝርያ እያመረቱ የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችም ሆነ የመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከል አቅርቦት ውስን በመሆኑ በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡
1.1.4 የመኖ አቅርቦት ችግር፣
ውጤታማ የዶሮ ርባታን ለማካሄድ በቂና ጥራቱን የጠበቀ መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት የዶሮ መኖ አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ጊዜ ያሉ የመኖ አቅራቢ ድርጅቶች አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ቦራ መኖ ማደራጃና ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናቸው፡፡
1.1.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ዶሮን ለማርባት በቂ ዕውቀትና ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የመኖ አዘገጃጀት፣ አገዛዝና የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የዶሮዎች ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ፣
- የዶሮ በሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣ የበሽታ መከላከያ ሥራዎችን በአግባቡ አለመተግበር፣
- የታመሙ ዶሮችን እንዴት መለየት እንደሚቻል ያለማወቅ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣ ወዘተ… ናቸው፡፡
2. መፍትሄዎች ፣
2.2.1 የቦታ አቅርቦት፣
ካለው የቦታ ችግር አኳያ ተጠቃሚዎች እንደየሁኔታቸው ዶሮዎች ማርባት እንዲችሉ ታሳቢ የተደረገው በጠባብ ቦታ ላይ 100 ቄብ ዶሮዎችን በመያዝ በወለል ላይ ዕንቁላል የማምረት ሥራ ያካሂዳሉ የሚል ነው፡፡
2.2.2 የፋይናንስ አቅርቦት፣
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያጋጠመ ያለውን የፋይናንስ ዕጥረት ለመቅረፍ በከተሞች የሚገኙ አነስተኛ የብድር አቅራቢ ተቋማትን በማስተባበር ተገቢው ብድር ሊቀርብላቸው ይገባል፡፡
2.2.3 የርባታ ዶሮዎች አቅርቦች ችግር መቅረፍ፣
አሁን እየታየ ያለው የርባታ ዶሮዎች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የግል አቅራቢ ድርጅቶችንና የመንግሥት ዶሮ ማባዣ ማዕከልን ማበረታታትና ድጋፍ መስጠት ያስፈልጋል፡፡
2.2.4 የመኖ አቅርቦት ችግር መቅረፍ፣
የመኖ እጥረትና ጥራት መጓደል እየተከሰተ ያለው አቅራቢዎቹ ጥቂት በመሆናቸው ስለሆነ ሌሎችም እንዲቋቋሙ ማበረታታት ያስፈልጋል፡፡ እነዚህ ተቋማት የሚጠናከሩበትን መንገድ ማመቻቸት ተገቢ ነው፡፡ የአቅራቢዎች ቁጥር እየጨመረ ከሄደ በመኖ አቅርቦት፣ በጥራትና በዋጋ ዙሪያ ያለው ችግር ሊቀረፍ ይችላል፡፡
2.2.5 የዶሮ ርባታ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ
በዶሮ አመጋገብ፣ በንጽህና አጠባበቅ፣ በሽታዎችን በመለየት፣ በወቅቱ ክትባት በመስጠት፣ ወዘተ… በመሳሰሉት ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በቂ ሥልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. ቁሳቁሶች፣
የዶሮ ርባታ ሥራን ለማከናወን ቁሳቁሶችና የእጅ መሣሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ፣ ዕንቁላል መጣያ፣ ዕንቁላል መሰብሰቢያ፣ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተማዋ ውስጥ ባሉ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
4. የዶሮ መኖ፣
በዚህ ፓኬጅ የዶሮ ርባታን ሥራ ለመጀመርና ለማከናወን በ100 ቄብ ዶሮዎች ይሰራል የሚል ግምት ተወስዷል፡፡ ዶሮዎቹንም ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የዶሮ ማባዣ ማዕከል ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ላሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፤ ቦራ መኖ ማደራጃና ፍሬንድስ ዶሮ ርባታ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያሳፈልጋል፡
5. መነሻ ካፒታል፣
በግል በወለል ላይ የዶሮ ርባታን ለማከሄድ ለቄብ ዶሮዎች ግዢ፣ ለመኖና አነስተኛ ቁሳቁሶች መግዣ ብር 31386ያስፈልጋል፡፡
6. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የዶሮ መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የሃይጂን አጠባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
8. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የዶሮ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን ምርቱን ለህብረተሰቡ ፍጆታ የሚውል ነው፡፡ የአንቀሳቃሾችን የምርት ገበያ ዕድል ለማስፋት በአካባቢው ወይም በአጎራባች ከተሞች ከሚገኙ ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ ሱፐር ማርኬቶች፣ ካፍቴሪያዎች፣ ኬክ ቤቶች፣ ወዘተ፣…ጋር ትስስር ለመፍጠር ጥረት ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ አንቀሳቃሾቹ በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን፣ ኤግዚቢዥን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በማዘጋጀት ምርቶቻቸውን ማስተዋወቅ ይጠበቅባቸዋል::
ሠንጠረዥ 1 የቋሚ ዕቃዎች ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ /ብር | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የመኖ መመገቢያ | “ | 6 | 265 | 1,590 | |
2 | የውሃ መጠጫ | “ | 5 | 130 | 650 | |
3 | የዕንቁላል መጣያ | “ | 1 | 650 | 650 | ለ90 ዶሮ የሚሆን ከኮምቦልሳቶና ከምዲፍ የተሰራ |
4 | ዕንቁላል መሰብሰቢያ | “ | 1 | 70 | 70 | |
5 | አካፋ | “ | 1 | 100 | 100 | |
6 | ሬክ | “ | 1 | 120 | 120 | |
ድምር | 3,180 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ቄብ ዶሮዎች | ቁጥር | 100 | 120 | 12,000 | |
2 | የተመጣጠነ የቄብ ዶሮ መኖ | በኩ/ል | 5 | 800 | 4,000 | |
3 | የተመጣጠነ የዕንቁላል ጣይ መኖ | “ | 7 | 850 | 5,950 | |
4 | መድሃኒቶችና ዴስኢንፌክታንት | 750 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 5 | 40 | 200 | |
ድምር | 22,900 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 15 | 150 | 2,250 | |
2 | ቱታ | ቁጥር | 2 | 120 | 240 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 2 | 280 | 560 | |
4 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | ቁጥር | 1 | 80 | 80 | |
5 | ፕላስቲክ ባልዲ | ቁጥር | 1 | 45 | 45 | |
ድምር | 3,175 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ፣
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 3180 | 5 | 636 | |
ድምር | 636 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | በብር | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃ | 3,180 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ (operational expense) | 22,900 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 3,175 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 636 | |
ድምር | 29,891 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 1,495 | ||
ጠቅላላ ድምር | 31,386 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /ብድር የሚወሰደው/ | 25,109 | ||
የተጠቃሚው የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 6,277 | ||
የብድር ወለድ /11%/ | 2,762 |
ሠንጠረዥ 6 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የዕንቁላል ሽያጭ | ቁጥር | 28,324 | 3 | 84,972 | |
2 | ምርት የጨረሱ ዶሮዎች ሽያጭ | “ | 95 | 40 | 11,400 | |
3 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 60 | 50 | 3,000 | |
ድምር | 99,372 |
የአንድ ዓመት የተጣራ ገቢ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 99,372.00
ወጪ – = ብር 31,386.00
የተጣራ ገቢ = 99,372.00-31,386.00
= ብር 67,986.00
ማሳሰቢያ፣
- በአንድ ካሬ ሜትር 5 ዶሮዎች ሂሣብ ነው፣
- 5% መጠባበቂያ የተያዘው በጀት ለአልተጠበቀ የዋጋ ጭማሪ፣ ለመኖ ጆንያ፣ ለዕንቁላል መያዣ ትሪና ለመሳሰሉት ወጪ ነው፣
- የአንድ ዕንቁላል ጣይ ዶሮ የዕለት መኖ ፍጆታ 115 ግራም ነው፣
- አንድ ክብ የመኖ መመገቢያ ለ50 ዶሮ ሂሳብ ነው፣
- የዕንቁላል ጣይ ዶሮ መኖ የተያዘው ተጠቃሚዎች ከዕንቁል ሽያጭ ገቢ እስከያገኙ ለሁለት ወራት ብቻ ነው፣
- ለአበዳሪ ተቋም የሚከፈለው ወለድ የወጭውን 80% ነው፣ ቀሪው 20% ተጠቃሚው በቅድሚያ የሚያዋጣው ይሆናል፣
- በአማካኝ የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ዓመታዊ የሞት መጠን 5% ነው፣
- ከጠቅላላው የዕንቁላል ጣይ ዶሮዎች ውስጥ 80% ያህሉ በየዕለቱ ዕንቁላል እንደሚጥሉ ታሳቢ ተደርጓል፣
የስጋ ጫጩት ማሳደግ
በኅብረት ሥራ ማኅበር
መግቢያ
የዶሮ ዕርባታ ሥራን ለማከናወን ወደ ልማቱ የሚገቡ አርቢዎች ማወቅ ያለባቸው ከጫጩት በመነሳት ርባታውን ማከናወን እንደሚቻል ሲሆን ለዚህም መሠረታዊ የሆነውን የጫጩት አስተዳደግ ዘዴ በመከተል የዶሮ ለስጋ ማድረስ እንደሚቻል ግንዛቤው ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ይህ የአዋጭነት ጥናት ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
- ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎች፣
- የፋይናንስ ዕጥረት፣
የዶሮ ዕርባታ ለማካሄድ ከጫጩት ለሚጀምሩ ሰዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች መግዣ፣ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መኖ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ ለመግዛት ከአርቢዎች አቅም በላይ ሊሆን ስለሚችል የፋይናንስ ዕጥረት ሊገጥማቸው ይችላል፡፡
- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
በአሁኑ ወቅት ካለው ወላድ እናት ዶሮዎች /parent stock/ ዕጥረት የተነሳ ጥራታቸውን የጠበቁ የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ውስን መሆኑና በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መምጣቱ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ አርቢዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
- የመኖ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታን ለማካሄድ የመኖ አቅርቦት በቂና ጥራቱን የጠበቀ መሆን የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያሉት የመኖ አቅራቢ ድርጅቶችም አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ደብረ ዘይት ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናችው፡፡
1.4 የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ለጫጩቶች እንክብካቤ ለማድረግ በቂ ዕውቀት ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የመብራት አጠቃቀም አለማወቅ፣
- የማሞቂያ አጠቃቀም አለማወቅ
- የጫጩት ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ
- የበሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣
- የጫጩቶችን ጉዝጓዝ በየጊዜው አለማገላበጥ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣
2. መፍትሄዎች፣
2.1- የፋይናንስ አቅርቦት ፣
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያጋጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ብድር የማቅርብ አገልግሎት ይሰጣል የሚል ታሳቢ ተወስዷል፡፡
2.2- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
አሁን እየታየ ያለው የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መወሰድ ካለባቸው ርምጃዎች ውስጥ ጥራታቸውን የጠበቁ የዘር ዶሮዎችን የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችንና የአስተዳደሩን የዶሮ ማባዣ ማዕከል ማበረታታትና በቅርበት ተከታትሎ ድጋፍ ማድረግ አንዱ ነው፡፡
2.3- የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ፣
በጫጩት አመጋገብ፣ ውሃ አሰጣጥ፣ በማሞቂያ አጠቃቀም፤ በመብራት አጠቃቀም፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት፣ ወዘተ… የመሳሰሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. አደረጃጀት፣
አንድን ሥራ ለመስራት መጀመሪያ ተደራጅቶ ህጋዊ ሰውነት ማግኘት ጠቀሜታ አለው፡፡ ሕጋዊ ውሎችን፣ ብድሮችን፣ ግዢዎችንና ሽያጮቸን ለማከናወን ከመርዳቱም በላይ ከመንግሥትና ሌሎች መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተለያዩ ድጋፎችንና እገዛዎችን ከማግኘት አኳያ ጠቀሜታ ስላለው ተደራጅቶ መስራት ወሳኝ ነው፡፡ ተደራጅቶ መስራት ሲባልም በግል፣ በንግድ ማህበርና በህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ይህ ወደሥራው በሚሰማሩ ሰዎች የሚወሰን ነው፡፡ በዚህም መሠረት አንቀሳቃሾቹ በሚፈልጉት የአደረጃጀት ዓይነት ለመደራጀት እንዲችሉ ለእያንዳንዱ አደረጃጀት የተቀመጡትን መስፈርቶች /ቅደመ ሁኔታዎች/ መግለጽና ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህ የዶሮ ርባታ ልማት ሥራ በ10 ሰዎች ቢከናወን ይበልጥ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ተደርጎ የተደራጀ ሲሆን የህጋዊ አገልግሎቱ የሚሰጠው በአካባቢው በሚገኘው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ወይም የህብረት ሥራ ማደራጃና ማስፋፊያ ጽ/ቤት ሊሆን ይችላል፡፡
4. የመሥሪያ ቦታ፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች ለመንከባከብ የሚያስፈልግ መጠለያ ቀደም ሲሉ በተገነቡት ወይም ወደፊት በሚሰሩት መጠለያዎች ወስጥ ይከናወናል፡፡
5.ቁሳቁሶችና የእጅ መሠሪያዎች፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች በመንከባከብ ለማሳደግ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ኢንፍራ ሬድ አምፖል፣ ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ፤ መዘፍዘፊያ፤ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተማዋ ውስጥ ባሉ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
6. የጫጩት መኖ፣
ስራውን ለመጀመር በህብረት ስራ ለሚደራጁ 2000 ጫጩቶች ያስፈልጋሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን ጫጩቶች ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት የተሻሻሉ ዶሮዎች ዝርያ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ካሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፤ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስ መኖ አምራች ድርጅቶች እንዲቋቋሙ ቢበረታቱ ችግሩ ሊቀረፍ ይችላል፡፡
7. መነሻ ካፒታል፣
በማኅበር ተደራጅተው ርባታውን ለሚያከናውኑ የ1 ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶችን፣ የጫጩት መኖ፣ የተለያዩ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የእጅ መሣሪያዎች መግዣና ለሥራ ማስኬጃ በጠቅላላው ብር 170,245.00 ያስፈልጋል፡፡
8. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የጫጩት ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የጫጩት መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የጫጩት ሙቀት አጠባበቅ፣ ሃይጂን አጠገባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
9. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የዶሮ ስጋ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን በጫጩት ደረጃ ተንከባክበው በማሳደግ ለምርት በማብቃት የዶሮ ስጋን ለሚጠቀሙና ወደ ውጭ መላክ ለሚፈልጉ ማስረከብ ተመራጭ ዘዴ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ስለዚህ እነዚህን አርቢዎችና ተጠቃሚዎች ማስተሳሰር ተገቢ ስለሆነ አርቢዎች በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን በማዘጋጀት ኤግዚቢሽን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በመጠቀም ምርቶቻቸውን እንዲያስተዋውቅና ገበያ እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ ነው::
የወጪና ገቢ ስሌት፣
ሠንጠረዥ 1 ቋሚ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ኢንፍራ ሬድ አምፖል | ቁጥር | 12 | 450 | 5,400 | |
2 | ብሩደር | “ | 4 | 2500 | 10,000 | |
3 | ግርዶሽ | “ | 20 | 60 | 1,200 | ከካርቶን |
4 | መመገቢያ | “ | 20 | 265 | 5,300 | 7 ኪሎ የሚይዝ ክብ |
5 | መጠጫ | “ | 20 | 130 | 2,600 | ባለ 5 ሊትር ክብ |
6 | አካፋ | “ | 2 | 100 | 200 | |
7 | ሬክ | “ | 2 | 120 | 240 | |
ድምር | 24,940 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የአንድ ቀን ጫጩቶች | ቁጥር | 2000 | 21 | 42,000 | |
2 | የተመጣጠነ የጀማሪ መኖ | ኩ/ል | 48 | 815 | 39,120 | |
3 | የተመጣጠነ የማወፈሪያ መኖ | “ | 46 | 915 | 42,090 | |
4 | ለክትባት፤ መድሃኒቶችና ዲስኢንፌክታንት | 3,500 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 10 | 40 | 400 | |
ድምር | 127,110 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | በቁጥር | 2 | 80 | 160 | |
2 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 2 | 45 | 90 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 11 | 120 | 1,320 | |
4 | ቱታ | ቁጥር | 11 | 280 | 3,080 | |
5 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 3 | 150 | 450 | |
ድምር | 5,100 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ (depreciation cost)
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃዎች | 24,940 | 5 | 4,988 | |
ድምር | 4,988 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | ወጪ ጠቅላላ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 24,940 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ | 127,110 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 5,100 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 4,988 | |
ድምር | 162,138 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 8,107 | ||
ጠቅላላ ድምር | 170,245 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /የብድር ድርሻ/ | 136,196 | ||
የማኅበሩ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 34,049 | ||
የብድር ወለድ 11% | 14,982 |
ሠንጠረዥ 6 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ገቢ | ምርመራ |
1 | የስጋ ዶሮ ሽያጭ | ቁጥር | 1900 | 120 | 228,000 | |
2 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 120 | 50 | 6,000 | |
ድምር | 234,000 |
ማጠቃለያ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 234,000.00
ጠቅላላ ወጪ – ብር 170,245.00
የተጣራ ትርፍ /ገቢ/ – 63,755.00
ማሳሰቢያ፣
- ይህ የተጣራ ገቢ የሚገኘው በአንድ ዙር የጫጩት ማሳደግ ሥራ ሲሆን እንደየማኅበሩ ጥንካሬ በዓመት ከ2-3 ዙር ማካሄድና ገቢንም የዚያኑ ያህል ማሳደግ ይቻላ፣
- በወጭና ገቢ ስሌቱ ላይ ታክስ አልተካተተም፡፡
- ሼድ /መጠለያ/ ወጪ ስሌት ውስጥ አልተካተተም
ታሳቢዎች፣
- የሞት መጠን 5% ታሳቢ ተወስዷል፤ ስለሆነም 2000 * 5% = 1900 የስጋ ዶሮዎች ይገኛሉ፣
- የአንድ የስጋ ዶሮ የመሸጫ ዋጋ ብር 120.00 ይሆናል፣
- 120 ኩ/ል የዶሮ ኩስ ይገኛል ተብሎ ይገመታል ፡- የአንድ ኩ/ል ኩስ የመሸጫ ዋጋ ብር 50.00 ነው፡፡
የስጋ ጫጩት ማሳደግ
በግለሰብ
መግቢያ
የዶሮ ዕርባታ ሥራን ለማከናወን ወደ ልማቱ የሚገቡ አርቢዎች ማወቅ ያለባቸው ከጫጩት በመነሳት ርባታውን ማከናወን እንደሚቻል ሲሆን ለዚህም መሠረታዊ የሆነውን የጫጩት አስተዳደግ ዘዴ በመከተል የዶሮ ለስጋ ማድረስ እንደሚቻል ግንዛቤው ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ይህ የአዋጭነት ጥናት ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡
- ሊያጋጥሙ የሚችሉ ማነቆዎች፣
- የፋይናንስ ዕጥረት፣
የዶሮ ዕርባታ ለማካሄድ ከጫጩት ለሚጀምሩ ሰዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች መግዣ፣ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መኖ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ ለመግዛት ከአርቢዎች አቅም በላይ ሊሆን ስለሚችል የፋይናንስ ዕጥረት ሊገጥማቸው ይችላል፡፡
- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
በአሁኑ ወቅት ካለው ወላድ እናት ዶሮዎች /parent stock/ ዕጥረት የተነሳ ጥራታቸውን የጠበቁ የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ውስን መሆኑና በየጊዜው የዋጋ መናር እየታየ መምጣቱ ነው፡፡ ከዚህ የተነሣ አርቢዎች የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
- የመኖ አቅርቦት፣
የዶሮ ርባታን ለማካሄድ የመኖ አቅርቦት በቂና ጥራቱን የጠበቀ መሆን የሚያስፈልግ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ያሉት አቅራቢዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ የጥራት መጓደልና የዋጋ ውድነት ይታያል፡፡ በአሁኑ ወቅት ያሉት የመኖ አቅራቢ ድርጅቶችም አቃቂ መኖ ማደራጃ፣ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፣ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ደብረ ዘይት ቦራ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ ሲሆኑ ሁሉም የግል ድርጅቶች ናችው፡፡
1.4 የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
ለጫጩቶች እንክብካቤ ለማድረግ በቂ ዕውቀት ክህሎት የሚያስፈልግ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት በአብዛኛዎቹ አርቢዎች የዕውቀትና የክህሎት ማነስ ይታያል፡፡ መገለጫዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡
- የአመጋገብ ዕውቀትና ክህሎት ማነስ፣
- የመብራት አጠቃቀም አለማወቅ፣
- የማሞቂያ አጠቃቀም አለማወቅ
- የጫጩት ቤት፣ መመገቢያ፣ መጠጫና አካባቢን በንጽህና አለመያዝ
- የበሽታን ምልክቶች ለይቶ አለማወቅ፣
- የጫጩቶችን ጉዝጓዝ በየጊዜው አለማገላበጥ፣
- ወቅቱን ጠብቆ ክትባት አለመስጠት፣
- ሥራ ከመጀመሩ በፊት በቂ ዝግጅት ያለማድረግ (ፀረ ተህዋስያን ያለመርጨት)፣
2. መፍትሄዎች፣
2.1- የፋይናንስ አቅርቦት ፣
በዚህ ሥራ ላይ ለመሰማራት እያጋጠመ ያለውን የፋይናንስ እጥረት ለመቅረፍ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ብድር የማቅርብ አገልግሎት ይሰጣል የሚል ታሳቢ ተወስዷል፡፡
2.2- የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት፣
አሁን እየታየ ያለው የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶች አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መወሰድ ካለባቸው ርምጃዎች ውስጥ ጥራታቸውን የጠበቁ የዘር ዶሮዎችን የሚያቀርቡ የግል ድርጅቶችንና የአስተዳደሩን የዶሮ ማባዣ ማዕከል ማበረታታትና በቅርበት ተከታትሎ ድጋፍ ማድረግ አንዱ ነው፡፡
2.3- የጫጩት እንክብካቤ ዕውቀትና ክህሎት ችግር መቅረፍ፣
በጫጩት አመጋገብ፣ ውሃ አሰጣጥ፣ በማሞቂያ አጠቃቀም፤ በመብራት አጠቃቀም፣ በንጽህና ስለመያዝ፣ በሽታዎችን ስለመለየት፣ በወቅቱ ክትባት ስለመስጠት፣ ወዘተ… የመሳሰሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በዚህ ሥራ ለሚሰማሩ ሰዎች በግብርና ባለሙያዎች በኩል በቂ ስልጠና መስጠት ያስፈልጋል፡፡
3. አደረጃጀት፣
አንድን ሥራ ለመስራት መጀመሪያ ተደራጅቶ ህጋዊ ሰውነት ማግኘት ጠቀሜታ አለው፡፡ ሕጋዊ ውሎችን፣ ብድሮችን፣ ግዢዎችንና ሽያጮቸን ለማከናወን ከመርዳቱም በላይ ከመንግሥትና ሌሎች መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተለያዩ ድጋፎችንና እገዛዎችን ከማግኘት አኳያ ጠቀሜታ ስላለው ተደራጅቶ መስራት ወሳኝ ነው፡፡ ተደራጅቶ መስራት ሲባልም በግል፣ በንግድ ማህበርና በህብረት ስራ ማህበር ሲሆን ይህ ወደሥራው በሚሰማሩ ሰዎች የሚወሰን ነው፡፡ በዚህም መሠረት አንቀሳቃሾቹ በሚፈልጉት የአደረጃጀት ዓይነት ለመደራጀት እንዲችሉ ለእያንዳንዱ አደረጃጀት የተቀመጡትን መስፈርቶች /ቅደመ ሁኔታዎች/ መግለጽና ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህ የዶሮ ርባታ ልማት ሥራ በ10 ሰዎች ቢከናወን ይበልጥ ውጤታማ ሊሆን እንደሚችል ተደርጎ የተደራጀ ሲሆን የህጋዊ አገልግሎቱ የሚሰጠው በአካባቢው በሚገኘው የአንድ ማዕከል አገልግሎት ወይም የህብረት ሥራ ማደራጃና ማስፋፊያ ጽ/ቤት ሊሆን ይችላል፡፡
4. የመሥሪያ ቦታ፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች ለመንከባከብ የሚያስፈልግ መጠለያ ቀደም ሲሉ በተገነቡት ወይም ወደፊት በሚሰሩት መጠለያዎች ወስጥ ይከናወናል፡፡
5.ቁሳቁሶችና የእጅ መሠሪያዎች፣
የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸውን ጫጩቶች በመንከባከብ ለማሳደግ የተለያዩ ቁሳቁሶችና የእጅ መሳሪያዎች የሚያስፈልጉ ሲሆን ዋና ዋናዎቹ ኢንፍራ ሬድ አምፖል፣ ማሞቂያ፣ ግርዶሽ፣ መመገቢያ፣ ውሃ መጠጫ፤ መዘፍዘፊያ፤ አካፋና ሬክ ናቸው፡፡ እነዚህም በቀላሉ በከተማዋ ውስጥ ባሉ መደብሮች የሚገኙ ናቸው፡፡
6. የጫጩት መኖ፣
ስራውን ለመጀመር በህብረት ስራ ለሚደራጁ 500 ጫጩቶች ያስፈልጋሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን ጫጩቶች ከግል አቅራቢዎችና ከመንግሥት የማባዣ ማዕከላት የተሻሻሉ ዶሮዎች ዝርያ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ የዶሮዎች መኖን በተመለከተ በአሁኑ ጊዜ በአቅርቦትም ሆነ በጥራት ላይ ችግር ያለ ሲሆን አሁን ካሉት እንደ አቃቂ መኖ ማደራጃ፤ ቃሊቲ መኖ ማደራጃ፤ አለማ መኖ ማደራጃ፣ ፍሬንድስ መኖ ማደራጃ እንዲሁም ሶሊያና መኖ ማደራጃ አስቀድሞ ትአዛዝ በመስጠት ችግሩን የሚቀረፍበት መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስ መኖ አምራች ድርጅቶች እንዲቋቋሙ ቢበረታቱ ችግሩ ሊቀረፍ ይችላል፡፡
7. መነሻ ካፒታል፣
በማኅበር ተደራጅተው ርባታውን ለሚያከናውኑ የ1 ቀን ዕድሜ ያላቸው ጫጩቶችን፣ የጫጩት መኖ፣ የተለያዩ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ የእጅ መሣሪያዎች መግዣና ለሥራ ማስኬጃ በጠቅላላው ብር 50,577 ያስፈልጋል፡፡
8. ሥልጠና፣
ወደ ሥራ የሚሰማሩ ሰዎች መደበኛ ሥልጠና ወይም ሙያ ሳይኖራቸው በተወሰነ የቴክኒክ ድጋፍ በመታገዝ ሥራውን ሊያከናውኑ ይችላሉ ተብሎ የሚታመን ቢሆንም በሥራቸው ላይ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የዶሮ ዝርያ ዓይነትና የዘር ጥራት፣ የጫጩት ቤት አሰራርና የውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ዓይነት ብዛትና አጠቃቀም፣ ክትባት አሰጣጥና ጤና አጠባበቅ፣ የጫጩት መኖ አዘገጃጀትና አመጋገብ፣ የጫጩት ሙቀት አጠባበቅ፣ ሃይጂን አጠገባበቅና በመሳሰሉት ላይ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኤጀንሲ አማካኝነት ተገቢው ሥልጠና የሚሰጥ ይሆናል፡፡
9. የገበያ ትስስር፣
በአሁኑ ጊዜ የዶሮ ስጋ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲሆን በጫጩት ደረጃ ተንከባክበው በማሳደግ ለምርት በማብቃት የዶሮ ስጋን ለሚጠቀሙና ወደ ውጭ መላክ ለሚፈልጉ ማስረከብ ተመራጭ ዘዴ እንደሆነ ይታመናል፡፡ ስለዚህ እነዚህን አርቢዎችና ተጠቃሚዎች ማስተሳሰር ተገቢ ስለሆነ አርቢዎች በገበያ ላይ ብቁ ተወዳዳሪ መሆንና የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም ቢዝነስ ካርዶችን በማዘጋጀት ኤግዚቢሽን፣ ባዛር፣ ወዘተ.. በመጠቀም ምርቶቻቸውን እንዲያስተዋውቅና ገበያ እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ ነው::
የወጪና ገቢ ስሌት፣
ሠንጠረዥ 1 ቋሚ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ /ብር/ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ኢንፍራ ሬድ አምፖል | ቁጥር | 3 | 450 | 1,350 | |
2 | ብሩደር | “ | 1 | 8500 | 8,500 | |
3 | ግርዶሽ | “ | 5 | 60 | 300 | ከካርቶን |
4 | መመገቢያ | “ | 5 | 265 | 1,325 | 7 ኪሎ የሚይዝ ክብ |
5 | መጠጫ | “ | 5 | 130 | 650 | ባለ 5 ሊትር ክብ |
6 | አካፋ | “ | 1 | 100 | 100 | |
7 | ሬክ | “ | 1 | 120 | 120 | |
ድምር | 12,345 |
ሠንጠረዥ 2 ቀጥተኛ ወጪ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | የሚገዙ ጫጩቶች | ቁጥር | 500 | 21 | 10,500 | |
2 | የተመጣጠነ የጀማሪ መኖ | ኩ/ል | 12 | 815 | 9,780 | |
3 | የተመጣጠነ የቄቦች መኖ | “ | 12 | 915 | 10,980 | |
4 | ለክትባት፤ መድሃኒቶችና ዲስኢንፌክታንት | 1000 | ||||
5 | ጭድ | እስር | 3 | 40 | 120 | |
ድምር | 32,380 |
ሠንጠረዥ 3 ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | መጠን | ዋጋ | ምርመራ | |
ያንዱ | ጠቅላላ | |||||
1 | ፕላስቲክ መዘፍዘፊያ | በቁጥር | 1 | 80 | 80 | |
2 | ፕላስቲክ ባልዲ | “ | 1 | 45 | 45 | |
3 | ቦት ጫማ | ጥንድ | 1 | 120 | 120 | |
4 | ቱታ | ቁጥር | 1 | 280 | 280 | |
5 | ኤሌክትሪክና ውሃ | ወር | 3 | 150 | 450 | |
ድምር | 975 |
ሠንጠረዥ 4 የአገልግሎት ተቀናሽ (depreciation cost)
ተ.ቁ | ዓይነት | ዋጋ | የአገልግሎት ዘመን | የአገልግሎት ተቀናሽ | ምርመራ |
1 | የቋሚ ዕቃዎች | 12345 | 5 | 2469 | |
ድምር | 2,469 |
ሠንጠረዥ 5 የወጪ ማጠቃለያ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | ወጪ ጠቅላላ | ምርመራ |
1 | ቋሚ ዕቃዎች | 12,345 | |
2 | ቀጥተኛ ወጪ | 32,380 | |
3 | ቀጥተኛ ያልሆነ ወጪ | 975 | |
4 | የአገልግሎት ተቀናሽ | 2,469 | |
ድምር | 48,169 | ||
መጠባበቂያ /5%/ | 2,408 | ||
ጠቅላላ ድምር | 50,577 | ||
ከጠቅላላ ወጭ 80% /የብድር ድርሻ/ | 40,462 | ||
የማኅበሩ የመዋጮ ድርሻ /20%/ | 10,115 | ||
የብድር ወለድ 11% | 4,451 |
ሠንጠረዥ 6 ገቢ፣
ተ.ቁ | ዝርዝር | መለኪያ | ብዛት | ያንዱ ዋጋ | ገቢ | ምርመራ |
1 | የስጋ ዶሮ ሽያጭ | ቁጥር | 475 | 120 | 57,000 | |
2 | የዶሮ ኩስ ሽያጭ | ኩ/ል | 30 | 50 | 1,500 | |
ድምር | 58,500 |
ማጠቃለያ፣
ጠቅላላ ገቢ – ብር 58,500.00
ጠቅላላ ወጪ – ብር 50,577
የተጣራ ትርፍ /ገቢ/ – 7,923
ማሳሰቢያ፣
- ይህ የተጣራ ገቢ የሚገኘው በአንድ ዙር የጫጩት ማሳደግ ሥራ ሲሆን እንደየማኅበሩ ጥንካሬ በዓመት ከ2-3 ዙር ማካሄድና ገቢንም የዚያኑ ያህል ማሳደግ ይቻላል፡፡
- በወጭና ገቢ ስሌቱ ላይ ታክስ አልተካተተም፡፡
ታሳቢዎች፣
- የሞት መጠን 5% ታሳቢ ተወስዷል፤ ስለሆነም 500 * 5% = 475 ቄቦች ይገኛሉ፣
- የአንድ የስጋ ዶሮ የመሸጫ ዋጋ ብር 120.00 ይሆናል፣
- 30 ኩ/ል የዶሮ ኩስ ይገኛል ተብሎ ይገመታል ፡- የአንድ ኩ/ል ኩስ የመሸጫ ዋጋ ብር 50.00 ነው፡፡
43 Responses
You’re so awesome! I don’t believe I have read a single thing like that before. So great to find someone with some original thoughts on this topic. Really.. thank you for starting this up. This website is something that is needed on the internet, someone with a little originality!
I’m often to blogging and i really appreciate your content. The article has actually peaks my interest. I’m going to bookmark your web site and maintain checking for brand spanking new information.
Nice post. I learn something totally new and challenging on websites
I just like the helpful information you provide in your articles
synthroid tablets
I am truly thankful to the owner of this web site who has shared this fantastic piece of writing at at this place.
Very well presented. Every quote was awesome and thanks for sharing the content. Keep sharing and keep motivating others.
For the reason that the admin of this site is working, no uncertainty very quickly it will be renowned, due to its quality contents.
I am truly thankful to the owner of this web site who has shared this fantastic piece of writing at at this place.
I appreciate you sharing this blog post. Thanks Again. Cool.
Nice post. I learn something totally new and challenging on websites
synthroid online without prescription
where can i buy prednisone without a prescription
I like the efforts you have put in this, regards for all the great content.
This is really interesting, You’re a very skilled blogger. I’ve joined your feed and look forward to seeking more of your magnificent post. Also, I’ve shared your site in my social networks!
Great information shared.. really enjoyed reading this post thank you author for sharing this post .. appreciated
tor markets 2024 [url=https://mydarkmarket.com/ ]dark web site [/url] tor market links
prescription online
https://canadianpharmaceuticalshelp.com/
[url=https://canadianpharmaceuticalshelp.com/]pharmacies not requiring a prescription[/url]
[url=https://enolvadex.com/]nolvadex 40mg[/url]
Крым Ялта
[url=http://vermoxin.online/]buy vermox tablets[/url]
Hi there to all, for the reason that I am genuinely keen of reading this website’s post to be updated on a regular basis. It carries pleasant stuff.
I appreciate you sharing this blog post. Thanks Again. Cool.
[url=https://effexor.directory/]buy effexor online usa without prescription[/url]
[url=https://acutanep.online/]buy accutane online from europe[/url]
[url=http://glucophage.online/]order metformin online uk[/url]
[url=http://diflucand.online/]diflucan prescription[/url]
pharmacy online
https://canadianpharmacypoint.com/
[url=https://canadianpharmacypoint.com/]non prescription canadian pharmacy[/url]
where can i buy amoxicillin without prec: amoxil best price – buy amoxil
[url=https://ibaclofen.online/]order baclofen online usa[/url]
I like the efforts you have put in this, regards for all the great content.
There is definately a lot to find out about this subject. I like all the points you made
cheap accutane online
provigil buy australia
effexor buy in canada
azithromycin rx
buy diflucan without a prescription
Ufabet เว็บพนันออนไลน์ที่คุ้มค่า: โปรโมชั่นและโบนัสมากมาย คุ้มค่า แน่นอน
generic albuterol cost
diflucan australia
generic propecia for cheap without precscription
more pleasurable partner play.But the researchers also found that early partnered play—starting around age 15—had unexpected upsides: less sexual inhibition (p < 0.ラブドール 中古
19 When you’re not physically together,エロ 人形it feels like “out of sight,